የግሸንና የመስቀልን በዓል በአንድነት ኑ እናክብር
Events

2025-10-01 04:00 - 14:30
Woodbridge, United States
የግሸንና የመስቀልን በዓል በአንድነት ኑ እናክብር
ረቡዕመስከረም 21/2018 October 1 /2025
ሰዓት
ከሌሊቱ 4:00am-9:30am ማህሌት በሊቃውንቱ
9:30am-11:00am ዝማሬ ና ትምህርተ ወንጌል
11:00am-12:00pm ታቦታቱ ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው ይባርኩናል
12:00pm-2:30pm ስርዓተ ቅዳሴ ይከናወናል ::
ይምጡ ከበዓሉ በረከት ይሳተፉ::
Address
Open Arms PFWB Church, 14549, Town Center Road, Woodbridge, Prince William County, Virginia, 22192
United States
United States
Map
All Dates
Event: 2025-10-01 04:00 - 14:30
Powered by iCagenda