ደብረ ምጥማቅ ዳግማዊት ፃድቃኔ ማርያም ኢ/ኦ/ ተ/ቤ/ክ

አገልግሎቶች

  1. በዕለቱ የ 40 እና 80 የ ልጆች የጥምቀት አገልግሎት
  2. በዕለቱ የ 40 የ ሙት ዓመት የጸሎት ፍትሐት አገልግሎት
  3. ዘወትር እሁድ የ በዓላት ዕለት የቅዳሴ የወንጌል የዝማሬ የጥምቀት አገልግሎት
  4. ለልጆች ኦርቶዶክሳዊ አስተዳደግና ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር በተጠናከረ መልኩ ይሰጣል።